loader
 • አሐዱ ብሎ ቅዱስ ፣
  እንዴት ይጠፋል ለቄስ፣
  በስመ አብን ሳያውቅ እንዴት ኖረ ፣
  እንደኔ ያልተማረ

  @የቆሎ ተማሪ   2 years ago
  ስለምንተ ማሪያም
 • loader Loading content ...
 • @የቆሎ ተማሪ   2 years ago
  ስለምንተ ማሪያም
  ሰም :- ቀለም ያላወቀ፣ ሰማይ ብልጭ ቢል በስመ አብ የማይል

  ወርቅ :- እንደኔ ያልተማረ ምህረትን ያላገኘ፣ ይቅር ያልተባለ
 • loader Loading content ...

Load more...