loader
 • ከባድ ፍርሃትና ጭንቀት

  @የቆሎ ተማሪ   1 year ago
  ስለምንተ ማሪያም
 • loader Loading content ...
 • @የቆሎ ተማሪ   1 year ago
  ስለምንተ ማሪያም
  የህመሙ መለያ ምልክቶች 
  • ግለሰቡ በከፍተኛ ፍርሃት ይዋጣል 
  • በፍጥነትና በሃይል ይተነፍሳል 
  • ሃይለኛና ፈጣን የልብ ምት ይኖረዋል 
  • የፊት፣ የእጆችና የእግሮች መደንዘዝና መዉረር ያስቸገረዋል 
  • የጡንቻዎች መሸማቀቅ ያጋጥመዋል 
  ህክምና 
  • ግለሰቡን ማረጋጋት 
  • ፊቱን በወረቀት ከረጢት ዉስጥ ሸፍኖ ቀስ እያለ እንዲተነፍስ ማድረግ
  • ወረቀት ዉስጥ ያለዉን አየር እየደጋገመ ለ ፪ ወይም ፫ ደቂቃ በመሳብ መተንፈስ አለበት። ይህ እንዲዝናና እንዲረጋጋ ያደርገዋል 
  • የደረሰበት ችግር ከባድ እንዳልሆነና አደጋም እንደሚያስከትል በመግለፅ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ደህና ሊሆን እንደሚችል ማስረዳት 
  ምንጭ:  ሃኪም በሌለበት  ከ ዴቪድ ወርነር  ትርጉም ጠና አበረ      
 • loader Loading content ...

Load more...