loader
 • አሰላ ከተማ

  @ህይወት በቀለ   3 years ago
  Sewasewer
 • loader Loading content ...
 • @ህይወት በቀለ   3 years ago
  Sewasewer
  አሰላ የአርሲ ክፍለሀገር ዋና ከተማ ነው። ተራራማ ቦታ ላይ የሚገኝ ሲሆን የአየር ንብረቱ ደጋማ ነው።
 • loader Loading content ...
 • @ቀዮ   3 years ago
  ብልህ እያንዳንዱን አጋጣሚ ከሌሎች ለመማር ይጠቀምበታል!
  አሰላ በድሮው የኢትዮጵያ አወቃቀር የአርሲ ዋና ከተማ ነበረች። በአሁኑ ወቅት ግን አርሲ ክፍለ ሃገር በሁለት ተከፍላለች -- ምዕራብ አርሲ እና ምሥራቅ አርሲ። አሰላ የምሥራቅ አርሲ ዋና ከተማ ስትሆን ሻሸመኔ ደግሞ የምዕራብ አርሲ ዋና ከተማ ነች።
 • loader Loading content ...